Oromia

ለተሳካ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ብሔራዊ መግባባትን መፍጠር አሁንም ቁልፍ ጉዳይ ነው እንላለን፡፡

(ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌከ) የተሰጠ መግለጫ) ከሁለት የፖለቲካ ድርጅቶች፤ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዲን) እና ከኦሮሞ ሕዝብ ኮንግረስ (ኦሕኮ) ውህደት...

የአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ በሕግ መነጽር ሲታይ!! ባለቤቱ በግልጽ ሳይታወቅ ምርጫ ማድረግ ከህግ አንጻር ፍትሐዊ አይሆንም!!

By Andinet Zeleke Bekele “ፊንፊኔ የአዲስ አበቤዎች ናት” “ፊንፊኔ የሁሉም ክልሎች ህዝብ ናት” “ፊንፊኔ የኦሮሞዎች ናት” ወዘተ የሚሉትን መፈክሮችን ስሰማ፣...

በኦሮሚያ ክልል ዳኞች እስር እና ድብደባ እየደረሰብን ነው አሉ

August 22, 2020 በሐይማኖትአሸናፊ በኦሮሚያ ክልል ባለፈው አንድ ወር ውስጥ ያጋጠሙ የተለያዩ የጸጥታ ችግሮችን ተከትሎ ዳኞች ስራቸውን በሚያከናውኑበት ወቅት በፖሊስ...